by yourteamgeneral | Feb 1, 2023 | Debt Management
በመሠረቱ፣ ማንም ሰው ዕዳ ውስጥ መግባት አይፈልግም። ምክንያቱም፣ ዕዳ አስጨናቂ ነው። ነፃነትንም ያሳጣል። ዕዳ ሲኖር በገንዘብ ዙሪያ ዕቅድ ለማቀድም ሆነ የታቀደውን ከግብ ለማድረስ አስቸጋሪ ይሆናል። ዕዳን የማስወገድ ዋናው ዘዴ መጀመሪያውኑ ዕዳ ውስጥ አለመግባት ነው። ከተገባ ደግሞ በፍጥነት የሚወጣበትን መንገድ ውይም ዘዴ ማወቅ ያስፈልጋል። ነገር ግን ብዙዎቻችን ዕዳ ውስጥ የገባነው ይህንን ሳናውቅ ቀርተን ሳይሆን የገቢ...